የንግድ ምግብ ማብሰል መመሪያ

ሴቶች ገቢያቸውን ለማሳደግ ለሚረዱ ለሽያጭ መቅረብ የሚችሉ ምግቦች አሰራር።

የምግብ አዘገጃጀት

ሳምቡሳ አሰራር

የሚያስፈልጉ ግብዓቶች

ሳማቡሳ አሰራር

ደረጃ 1:

ዘይቱን እና ውሃውን በጎድጓዳ ሳህን ውስጥ ማቀላቀል።


ደረጃ 2:

በሌላ ጎድጓዳ ሳህን ላይ ዱቄት፣ጨው እና ቤኪንግ ፓውደሩን ማደባለቅ እና በደንብ ማሸት።


ደረጃ 3:

ያዘጋጀነውን ሊጥ በጎድጓዳ ሳህን ውስጥ በላስቲክ ሸፍኖ ለ 30 ደቂቃ ማስቀመጥ።


ደረጃ 4:

መክተፊያ ላይ ዱቄት ነስንሶ ሊጡን መዳመጥ ለአንድ ሳምቡሳ የሚሆን ያህል መቆራረጥ።


ደረጃ 5:

እንደ ምርጫችን ሳምቡሳው ውስጥ የምናስገባውን አይነት ቂጣው ላይ አስቀምጠን መጠቅለል እና በሊጥ በማያያዝ ማዘጋጀት።