ወደ ጀግኒት እንኳን ደህና መጡ

እንኳን ወደ አገልግሎቱ በደህና መጡ ።
አገልግሎቱን ሲጠቀሙ መጀመሪያ 3 ቀናት በነፃ ቀጥሎ በቀን 2 ብር ።

ሴቶችን ማብቃት ማህበረሰብን ማበልጸግ ነው

እንኳን ወደ አገልግሎቱ በደህና መጡ ።
አገልግሎቱን ሲጠቀሙ መጀመሪያ 3 ቀናት በነፃ ቀጥሎ በቀን 2 ብር ።

ተጨማሪ እወቅ

ወደ ጀግኒት እንኳን ደህና መጡ

የላቀ አገልግሎት እንሰጣለን.

የንግድ ማብሰያ መመሪያ

በሀገራችን ኢትዮጵያ የትኛውም የትምህርት፤ባህል እና እድሜ ገደብ ሳይኖርባቸው ሴቶች እህቶቻችን በቀላል ወጪ ሊሰሯቸው የሚችሉ ለንግድ የሚሆኑ የምግብ አሰራር ሂደቶችን ከነ ስራውን ለመጀመር የሚያስፈግ ካፒታል ጨምሮ በዚህ ዌብሳይት ይቀርባል። በዚህም በሀገራችን እየተሰራ ላለው የ ጾታ እኩልነት የራሱን አስተዋጽኦ ያበረክታል።

በ ቤት የተሰራ ፋሽን

በ ቤት የተሰራ ፋሽን የተለያዩ ልብሶች እና አላባሾች እንደ የባህል ልብስ፤የኪሮሽ ልብሶች፤ማስኮች፤ከረባት፤ቲ-ሸርት እና ስካርፍ ወዘተ… በቀላል መልኩ የአሰራር ሂደቱን ፤ለስራው አስፈላጊ የሆነ መነሻ ካፒታል የሚቀርብበት ይሆናል።

የስኬታማ ሴቶች ታሪክ

በዚህ ክፍል ስለኢትዮጵያውያን እና አለማቀፍ ታላላቅ ስኬታማ ሴቶች ታሪክ እና በመንገዳቸው ስለአጋጠሟቸው ፈተናዎች እና በምን ሁኔታ እንዳለፉት የሚተርክ ሲሆን ይህ አይነት ታሪኮች ለ ሴቶች እህቶቻችን የትኛውም ሁኔታ ና ችግር ከ አላማቸው እንደማያግዳቸው ያስገነዝባል።

ሴቶች የህብረተሰብ እውነተኛ ቀያሾች ናቸው።

ባህል

ስለ

ጀግኒት

ጀግኒት አይ.ሲ.ቲ ሲስተም ኃላ.የተ.የግል ማህበር ተነሳሽነቱ ባላቸው ሴቶች በ 2013 ዓ.ም የተቋቋመ ሲሆን በ አይ.ሲ.ቲ ፤ ሶፍትዌር ስራ እና የ ቫልዩ አድ አገልግሎቶች ለተጠቃሚዎች ጥራት ባለው መልኩ ለመስጠት ተዘጋጅቷል። በተጨማሪም በማህበረሰቡ የሚገኙ ሴቶች እህቶቻችን በአነስተኛ ካፒታል እና ያላቸውን እውቀት በመጠቀም የራሳቸውን ገቢ መፍጠር እንደሚችሉ ማሳየት ነው።

Image

ይመዝገቡ

ከ 1000 በላይ ሰዎችን ይቀላቀሉ

ግባ






ለኩባንያችን ደንበኝነት ምዝገባ ካላደረጉ እባክዎ ለመመዝገብ “ok” ወደ “****” ይላኩ

ግብረመልስ

መልእክትዎን ይላኩልን